[gtranslate]

የዚህ ድረ-ገጽ ባለቤትና አዘጋጅ ከ25 ዓመታት  ጀምሮ ጭንቅላትን ብሩህ በሚያደርጉና ጥያቄ በመጠየቅ ህዝባችን ለገባበት የተወሳሰበ ችግር መልስ ለመፈለግ የሚያስችሉ ጽሁፎች ሲያቀርብ ኖሯል። የአገራችን የተወሳሰበ ችግር በፍልስፍና፣ በሳይንስ፣ በቴክኖሎጂና በቲዎሪ ደረጃ በሚደረግ ምርምር ብቻ ሊፈታ እንደሚችል በመገንዘብ የበኩሉን አስተዋፅዖ አድርጓል፤ መጽሀፍም ጽፏል። ብዙ መስዋዕትነትም ከፍሏል። የአገራችን ችግር ከምንጊዜውም የበለጠ እየተወሳሰበ የመጣ ነው። ችግሩ ሊፈታ የሚችለው አሁንም ቢሆን በዕውቀት አማካይነት ብቻ ነው። ስለሆነም ተከታታይነት ያለውና ጥልቅ ምርምር ማድረግ የጊዜው አንገብጋቢ ጥያቄ ነው። ጥልቀት ያለው ጽሁፍና ከጊዜው ጋር የሚሄድ ሳይንሳዊ ጽሁፍና ለአገራችን የተወሳሰቡ ችግሮች መፍትሄ ሊሆኑ የሚችሉ ጽሁፎችን ለመጻፍ ጊዜ የሚፈጅ ነው። ለምርምር የሚሆኑ መጽሀፎችንና መጽሄቶችን ለመግዛት ደግሞ ወጪን ይጠይቃል። ለመመራመርም እንደዚሁ ሌሎች ስራዎችን መተው ያስፈልጋል። ባጭሩ ለጠራና ተከታታይነት ላለው ጽሁፍ የገንዘብ ዕርዳታ ያስፈልጋል። በተለይም የምርምር ውጤቱ በመጽሀፍ መልክ ታትሞ እንዲቀርብ ከተፈለገ እንደዚሁ ብዙ ገንዘብ ያስፈልጋል። ስለሆነም ድረ-ገጹ ተከታታይነት እንዲኖረው የምትፈልጉ ሁሉ የቻላችሁትን የገንዘብ ድጋፍ ብታደርጉ አገራችሁንና ህዝባችሁን እንደረዳችሁ ነው የሚቆጠረው። ከታላቅ ምስጋና ጋር። በሚቀጥለው የባንክ አካውንት ወይም በፔይፓል ማስተላለፍ ትችላላችሁ

The Name of the Bank is: Sparkasse Berlin

Fekadu Bekele-Negussie

የባንክ አካወንት፣

IBAN: DE13 1005 0000 0320 3255 39

BIC: BELADEBEXXX

Those who have difficulties to donate money via my Bank account or cannot transfer money by using the donation button, the best way to donate is by using my e-Mail address. Please go to your Paypal account, and press Money Transfer. If you give my e-Mail address in the space below and the amount of money you want to donate, the money will automatically be transferred to my Paypal account.

fekadubekele@gmx.de is the e-mail address.

Seit mehr als 25 Jahren bietet der Autor  dieser Website aufschlussreiche und zum Nachdenken anregende Artikel, um Antworten auf die komplexen Probleme unserer Mitarbeiter zu finden. In der Erkenntnis, dass die komplexen Probleme unseres Landes nur durch Forschung auf philosophischer, wissenschaftlicher, technologischer und theoretischer Ebene gelöst werden können; Er schrieb ein Buch. Er brachte auch viele Opfer. Die Probleme unseres Landes werden schlimmer als je zuvor. Das Problem kann immer noch mit Wissen gelöst werden. Konsekutive und eingehende Forschung ist daher eine dringende Frage.




Links

FORUM – Inforadio
Drama oder Chance –
Folgen des Ukraine-Kriegs für Afrika


(Bild: rbb/Matthias Schirmer)

Beitrag: Audiodatei

Weitere Links:

Books

African Predicaments & the Method of solving them effectively

 

(English) Book – 30. August 2016


 

Deutsch – Amharisch / Amharisch – Deutsch

von Fekadu Bekele und Bosena Negussie | 25. Januar 2019

 

 

Capitalism

Fekadu Bekele

 


Fekadu Bekele

Gesellschaftsformation und Artikulation von Produktionsweisen in Äthiopien