ስለኢምፔሪያሊዝም በአጠቃላይና፣ በተለይም ስለአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝም ያለኝን የራሴን አቋም ግልጽ ለማድረግ ያህል! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ህዳር 29፣ 2022 በአ.አ. በታህሳስ 15፣ 2022 ዓ.ም በወያኔና በአቢይ አገዛዝ መሀከል ስለተደረገው “የሰላም ድርድር” አስመልክቶ የአቶ አቡዱራህማን አህመድን ሰፊ ገለጻ በመመርኮዝ የጻፍኩትንና በዘሃበሻ ላይ ለንባብ ያቀረብኩትን ጽሁፍ አስመልክቶ ጽሁፉን ከአነበበ አንድ ምክር አዘል ነገር በትችት መልክ ቀርቧል። […]
read more >